Buzzer Coin$0.00$BUZZER
Search

Reel by ጉርሻ Copy

በአንድ ክፍለ ከተማ ብቻ 376 የሺሻ ማስጠቀሚያ ዕቃዎች ተወገዱ:: በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በሺሻና አደንዛዥ ዕፅ ላይ የተቀናጀ እርምጃ ተወሰደ አዲስ አበባ — (ታህሳስ 8 ቀን 2018 ዓ.ም) በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ለወጣቶች ጤና ጠንቅ የሆኑና ለወንጀል መንስኤ የሚሆኑ የሺሻ ማስጠቀሚያ ቁሶችና አደንዛዥ ዕፆች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው መወገዳቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የዘመቻው ዝርዝር መረጃ፦ በክፍለ ከተማው ስር በሚገኙ 11 ወረዳዎች በተከናወነ መጠነ ሰፊ የፀጥታ ኦፕሬሽን፡- 1. 376 የሺሻ ማስጠቀሚያ ዕቃዎች፤ 2 #buzzer #fyp #viral #Daily #sports #buzzer_fan_official #football #soccer #Game #trending #basketball

From