Reel by Melkamu Asmare
በጭንቅላቱ ተደፍቶ 100 ደረጃዎችን በ44 ሰከንድ ያጠናቀቀው ድንቅ ስፖርተኛ የ31 ዓመቱ ኔፓላዊ አትሌት ሃሪ ቻንድራ ጊሪ በቻይና ቾንግቺንግ ከተማ በግንባሩ ተደፍቶ በእጆቹ በመጓዝ አዲስ አስደናቂ የዓለም ሪከርድ አስመዝግቧል። #buzzer #viral #fyp #sports #Daily #football #buzzer_fan_official #soccer #trending #Game #foryou #basketball #rasel6614 #pivale1141 #cricket

From
