ዕድሜን ቁጥር ያደረገው ኮከብ ሮናልዶ… አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምስት ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ክብረ ወሰኖች እየተከተሉት አሁንም መጫወቱን ቀጥሏል፡፡ ብዙ ክብረ ወሰኖችን የግሉ ቢያደርግም ባለው ሰኬት የማይዘናጋ ሁሌም ለሌላ ስኬት የሚተጋ ኮከብ ነው፡፡ የፖርቹጋላዊው ኮከብ አልሸነፍ ባይነት እና ታላቅነት ለብዙ ወጣት ተጫዋቾች ምሳሌ ከመሆን ባለፈ ከዘመን ዘመን የሚነገር ታሪክ ያለው ተጫዋች ነው፡፡ አሸናፊነት እና ተስፋ አለመቁረጥን የተላበሰ ድንቅ ተጫዋች መሆኑን በተደጋጋሚ እያሳየ ይገኛ
ይቅርታ የሚሰራዉ ስህተት ሲፈጠር እንጂ እምነት ሲጎድል አይደለም።
