Reel by Adonay E
የዘንድሮ የአፍሪካ ዋንጫው በ30 የአውሮፓ ሀገራት የስርጭ ሽፋን ሊያገኝ ነው ሞሮኮ የምታሰናዳው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሊጀመር ሦስት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። በጉጉት እየተጠበቀ የሚገኘው የዘንድሮው የአፍሪካ ዋንጫ ከምንጊዜውም በላይ ትኩረት ስቧል። ውድድሩ በ54ቱ የአህጉሪቱ ሀገሮች የቀጥታ ስርጭት እንደሚኖረው ካፍ አሳውቋል። ከዚህ በተጨማሪ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በ30 የአውሮፓ ሀገራት ላይ የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደሚያገኝ ተገልጿል። ዓለማቀፋዊነቱ እንዲሰፋ እየተጋ የሚገኘው ካፍ የሞሮኮውን የአፍሪካ ዋንጫ በአካል ተገኝተው ዘገባ እንዲሰ

From
