Buzzer Coin$0.00$BUZZER
@alladdis@alladdis
Search

አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን 4 ለ 0 አሸነፈ በ24ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን 4 ለ 0 በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት አጠናክሯል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በኤላንድ ሮድ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ አርሰናል ማርቲን ዙቢሜንዲ እና የሊድሱ በረኛ ካርል ዳርሎ በራሱ ላይ ባስቆጥሯቸው ግቦች 2 ለ 0 እየመራ ወደ እረፍት አምርቷል፡፡ ከእረፍት መልስ ቪክተር ዮኬሬሽ እና ጋብሬል ጀሱስ ባስቆጠሯቸው ግቦች አርሰናል 4 ለ 0 በማሸነፍ የሊጉን መሪነት ማጠናከር ችሏል፡፡

alladdis

8 months ago

Post by All Addis 24: አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን 4 ለ 0 አሸነፈ በ24ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ሊድስ ዩናይትድን 4 ለ 0 በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት አጠናክሯል፡፡ ምሽት 12...
Like icon
2
Comments icon
Shares icon

From