ቼልሲ ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 2 አሸነፈ
በ24ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቼልሲ ዌስትሃም ዩናይትድን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡
ምሽት 2፡30 ላይ በተደረገው ጨዋታ የቼልሲን የማሸነፊያ ግቦች ዣኦ ፔድሮ፣ ኩኩሬላ እና ኢንዞ ፈርናንዴዝ አስቆጥረዋል፡፡
የዌስትሃም ዩናይትድን ግቦች ደግሞ ቦውን እና ሳመርቪሌ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡

From