Buzzer Coin$0.00$BUZZER
@alladdis@alladdis
Search

አርሰናል ቼልሲን በማሸነፍ ወደ ፍጻሜ አለፈ በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ አርሰናል ቼልሲን 1 ለ 0 አሸንፏል። ምሽት 5 ሰዓት በተደረገ ጨዋታ አርሰናል ሃቨርትስ ባስቆጠረው ግብ ድል አድርጓል። በስታምፎርድ ብሪጅ በተደረገ የመጀመሪያ ዙር የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ 3 ለ 2 ያሸነፈው አርሰናል 4 ለ 2 በሆነ ድምር ውጤት ለፍጻሜ ደርሷል። በዚህም በፍጻሜው ከማንቼስተር ሲቲ እና ኒውካስል ዩናይትድ አሸናፊ ጋር ለዋንጫ የሚፋለም ይሆናል፡፡

alladdis

8 months ago

Post by All Addis 24: አርሰናል ቼልሲን በማሸነፍ ወደ ፍጻሜ አለፈ በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ የግማሽ ፍጻሜ የመልስ ጨዋታ አርሰናል ቼልሲን 1 ለ 0 አሸንፏል። ምሽት 5 ሰዓት በተደረገ ጨዋታ አርሰናል ሃቨርትስ...
Like icon
Comments icon
Shares icon

From