A asheyok 8 months ago▪️|| ሲደክመው እና አቋሙ ሲወርድ ፊታችንን ያዞርንብት የ አርሰናል አርማ ! - ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተረዳሁት ያለው ነገር እግርኳስ በቃ ወረተኛ ነው ። እኛም ተመልካች ደጋፊዎች ወረተኛ ነን ። በተለይ ዋንጫ በመጠበቅ ትዕግስት ያጣን ደጋፊዎች ጥሩ ሲሆኑ እንጂ ሲወርዱ ከእነሱ ጋር አይደለንም ። ዛሬ የድሮ ቪዲዮችን እያየው ቡካዮን አስታወስኩት ። ዛሬ ክለቡ ውስጥ የሚዘምራላቸው ሳይኖሩ በፊት በዛ በጨለማ ዘመን ለማየት በሚቀፍ አርሰናል ውስጥ ጭላንጭል ብርሀን የሰጠን ፤ በማይደገፍ ቡድን ውስጥ እንድንደግፍ @mma.cliips @sportskingdomhub @hailegiorg @pinkieals @alpha_sports2 @alexmuhamed1324 @rockpop @milanjukic1904 #buzzer #viral #fyp #sports #Daily #buzzer_fan_official #football #soccer 1 2
A asheyok 9 months agoካፒቴን መሆን ሜዳ ላይ ካለህ የእግርኳስ ችሎታ በላይ ከባድ ነው። ብዙ ብቃት ሊኖርህ ይችላል ወይም ምንም የማትል ፀባየኛ ተጫዋች ልትሆን ትችላለህ ግን ደሞ ይህ ካፒቴን ልያደርግህ አይችልም ለምሳሌ ኦዴጋርድ በአርሰናል ቤት ጮክ ብሎ ተናግሮ የማያውቅ ብቃቱም ብዙ የማይታማ ነው ግን የ ካፒቴን መዓረግ ይገባዋል ብየ አላምንም ። ❌🙌 ምክንያቱም ካፒቴን ማለት ፔናልቲ ያልሆነ ነገር ፔናልቲ ነው እያለ ግግም ብሎ ከዳኛ ጋር የሚከራከር ፦ ጃኛ ሳያየው ልያልፈው ያሰበው ትንሽ ነገር የግድ Var እንዲያየው የሚያስገድድ.......... @mma.cliips @alexmuhamed1324 @alpha_sports2 @hailegiorg @pinkieals @buzzersportshub @rockpop @milanjukic1904 #buzzer_fan_official #Daily #sports #viral #buzzer #football #foryou #Game
A asheyok 9 months agoቴር ስቴገን ከባድ ጉዳት እንደገጠመው ተገለፀ ! ጀርመናዊው ግብ ጠባቂ አንድሬ ቴርስ ቴገን የ ሀምስትሪንግ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል። ከባርሴሎና በውሰት ጂሮናን የተቀላቀለው ቴር ስቴገን የቀዶ ጥገና ህክምና ሊያስፈልገው እንደሚችል ተነግሯል። ቴርስ ቴገን ያጋጠመውን ጉዳት መጠን በትክክል ለመለየት ተጨማሪ የህክምና ውጤት እየተጠበቀ መሆኑ ተዘግቧል። አንድሬ ቴርስ ቴገን በቀጣይ ከሶስት እስከ አራት ወራት ከሜዳ ሊርቅ እንደሚችል እና ወደ ባርሴሎና ሊመለስ እንደሚችል ተዘግቧል። @abebeeal @buzzersportshub @pinkieals @rockpop @milanjukic1904 @hailegiorg @alexmuhamed1324 @alpha_sports2 @mma.cliips @kertinhorvath #buzzer #sports #buzzer_fan_official #football #soccer #pivale1141 #cricket #Game #trending #foryou #basketball #rasel6614 #fyp #Daily #viral