popii_8322 8 months agoአርሰናል እንግሊዛዊውን የ 18 አመት ታዳጊ ተከላካይ ጄደን ዲክሰንን በአራት አመት ውል በ 3.2 ሚልየን ፓውንድ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። HERE WE GO FABRIZIO ROMANO @Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et